Duration 9:3

የፊት ፀጉራቸው እንዲያድግ እና እንዳይበጣጠስ የሚያደርግ ቆንጆ ስታይል//Girl's hairstyle with elastic bands and four ponytails

12 664 watched
0
160
Published 27 Feb 2021

#Ethiokids hairstyle#Ethiopia#የፊት ፀጉራቸው እንዲያድግ እና እንዳይ በጣጠስ የሚያደርግ የሚያምር ስታይል// Girl's hairstyle with elastic bands and Four ponytails// በላስቲክ ስናስይዝላቸው እንዳንስባቸው ወይም በጣም እንዳይጠብቅ በደንብ ማየት አለብን ሌላው ላስቲኮችን ስንፈታ እንደማንኛውም ፖኒቴል ሳይሆን በመቀስ ቀስ አድርገን ላስቲኮችን በመቁረጥ ቢሆን ቀላልም ነው ፀጉር እንዳይሳብ እንዳይቆራረጥ ያደርጋል ቀጫጭን ላስቲኮች ፀጉርን በቀላሉ የመጠቅለል ወይም የመያዝ ባህሪ ስላላቸው። THANK YOU FOR WATCHING! ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ! * LIKE * SHARE * SUBSCRIBE * Let’s be friends on Instagram Instagram - https://www.instagram.com//ethiokids_hairstyle

Category

Show more

Comments - 62