Duration 12:39

[የድረሱልኝ ጥሪ ኦርቶዶክሳዊያን]26 ሰው ታስሯል ልዩ ተዓምር ተፈጥሯል የጳጳሱ የሽኝት መርሐግብር

53 710 watched
0
1.9 K
Published 22 Jan 2022

#gizetube #ግዜቲዩብ ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች የድረሱልኝ ጥሪ ለኦርቶዶክሳዊያን ተልኳል ነገሩ አሳሳቢ ነው ከ26 በላይ ኦርቶዶክሳዊያን ታስረዋል የጳጳሱ የሽኝት መርሀግብር ይከናወናል:: ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች እንደምን ሰነበታችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን #ጠላት በብዙ አጀንዳ ሲወጥረን በዚህ በኩል ዋና መንገዱን ዘነጋነው መፍትሔውን ተውነው። #ይሄም የአጀንዳው ዓላማ እንደሆነ እናስባለን። ወገን መለስ እንበል ! የችግሩ ዱላ ቤተ ክርስቲያንን ብዙ ነገር አሳጥቷታል።

Category

Show more

Comments - 128